ID
stringlengths
9
12
text
stringlengths
12
280
label
stringclasses
21 values
label_lang
stringclasses
21 values
2024-Am-4082
የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር በአውሮፕላናቸው የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት ህንድ ለመቆየት ተገደዱ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-2602
የእርስዎ አስማቶች ሳይስተዋል አይሄዱም ፣ የአጋጣሚ ነገር ተግባራትዎ መከራዎ ወደሚመጣበት ወደ ትልቅ ባዶነት ይመራዎታል ፡፡ መቼም ያደረጉት
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3107
ለዛ ነዋ በሁለተኛው ዙር ወያኔ ደብረ ብርሀን የመጣችው! መጀመሪያው ላይማ የአማራ ልዩ ሀይል ወያኔ መከላከያውን ስታደባየው ድንገት ደርሶ አሸንፎ ወልቃይትን ተቆጣጥሮ ነበር፣
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-814
እስከዛሬ ብዙ እሰማለው የዛሬው ግን የእኔ እናት እባየን መቆጣጠር አቃተኝ በጣም ጠንካራ ነሽ ያም ደግሞ እግዛብሔር ነው ጥንካሬውን የሚሠጥ አይዞሽ እንኳን መጣሽ እንኳን አጋለጥሽው. ምንድን ነው አገራችን ውስጥ አውሬ የሆኑት. ያውም እናት በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሉም እናት አንድ አይደለም. እንኳን. ሞተችልሽ አንተን ነበር የምታስገድልሽ ደሞ እወዳታለው አለው አረመኔዎች ነን ኢትየጲያኖች ለዛም ነ
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-5397
ቅን ማሰብን እንልመድ ስድብና ጥላቻ ከእኛ ይራቅ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-1196
በጣም ያሳዝናል ለበተሰቦቻቸዉ መጽናናናትን ለሞቱት ህጻናት ደግሞ እ/ር አምላክ ነፊሳቸዉን በአጸደ ገነት ያኑርሊን
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-3875
ሩሲያ በመላው ዩክሬን “ከፍተኛ” የሚሳኤል እና ድሮን ጥቃቶችን ከፈተች
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-1929
ሰበር እልል?የትግራይ ሕዝብ ለሲኖዶስ ድጋፍ ወጣ ቪድዮ ተለቀቀ ፤ በቤተክርስትያኗ የመጣ አደገኛ ካርድ ብልፅግ via
['joy']
['ደስታ']
2024-Am-941
ለወላጆቻቸው እግዚአብሄር መፅፅፅናናናት ይስጣቸው የልጅ ሞት በጣም ያማል ከመግለፅ በላይ ነው ያማል በጣም ያማል ለማፅናናናትም ይከብዳል
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-1504
አላባማ የሞት ቅጣት የተፈደበትን ግለሰብ በናይትሮጂን የገለደችው ለምንድነው?
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-1161
እህ እነ ስብሃት ነጋን ፈቶ እንኮአን በስልክ ባካል አለ መገናኘ ታቸዉም ? ይህ አስመሳይ መሪ
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-2556
ብሊንከን የፆታ ጥቃት የብዙ ሺዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀል እንዲሁ ድንገት የተከሰተ ወይም ተራ የጦርነት ውጤት ሳይሆን ሆን ተብሎና ታስቦበት አንድን ብሄር ኢላማ ያየረገ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3142
ይልቅ ይህንን የመሠለ ዘግናኝ ግፍ የፈጸሙ ነፍሰ ገዳዮች በገለልተኛ ወገን ተጣርቶ ለፍርድ እንዲቀርብ በማድረጉ ትግል ላይ እንጠንክር ። ክቡር አምባሳደር የፓ
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-4048
ዘሌዋውያን 20 ¯¯¯ ¹⁰ ማናቸውም ሰው ከሌላ ሰው ሚስት ወይም ከባልንጀራው ሚስት ጋር ቢያመነዝር አመንዝራውና አመንዝራይቱ ፈጽመው ይገደሉ። ¹¹¹ ማናቸውም ሰው ከአባቱ ሚስት ጋር ቢተኛ የአባቱን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአል፤ ሁለቱ ፈጽመው ይገደሉ ደማቸው በላያቸው ነው። ¹² ማናቸውም ሰው ከምራቱ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ፈጽመው ይገደሉ፤ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ደማቸውም በላያቸው ነው። ¹³ ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-2573
የቦረናው ረሃብና ሞት ሀብት ለመፍጠር አይጠቅምም ወንድሜ። በአሁኑ ወቅት የሚደረግ ድጋፍ ነፃ ምሳ አይደለም። this one may have a return Lol
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-1355
ጠይቆ መልስ እማይሰማ ዝቃጭ ጋዜጠኛ 🤣🤣🤣
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-4079
ይሄን ሁሉ እያወቅ ለም ነው ኣንተ ለተሳዳቢዎችና ጦርነት ቀሽቃሾት ጋዜጤናዎች ሽልማት የሰጥሃቸው
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-5803
የገረመኝ ይህ ነው ለምን ሰፈሩ እየተቀረፀ መሆኑ ገርሞኛል
['surprise']
['መደነቅ']
2024-Am-1240
አቤት መከራ አቤት መስቃየት አቤት የእናት መጨከን እረረረ እንዴት ያማል እንዴት ያቃጥላል እቺ ሕይወት ከባድ ነው በእውነት እግዚአብሔር ነፃ ያውጣና 😭😭😭አይዞሽ አይዞሽ እህቴ በጣም ጠንከራ በጣም ጀግና ነሽ እና ፍጣሪ የሕራዓልን እንባ ያበስ አምላክ አንችንም ያብስው በእውነት ልብን ነው የምነካው 😭😭😭እግዚአብሔር ካንች ይሆን እህቴ ይሕ ታይቶ ተስምቶ አይታውቅ እናቶች እባካቹ በልጆ
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-2747
እንኳን ደስ አለህ አንተ የኢትዮጵያ ልጅ!
['joy']
['ደስታ']
2024-Am-3077
ጉንችሬ ድረሱልኝ ጥሪ እያሰማች ነው። አዛን ተብሏል። ሙስሊሞች ሰላት ሰግደው ሲወጡ በተደራጀዉ ቡድን ድንገት ተኩስ ተከፈተባቸዉ! አላህይድረስላቹህ
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-854
አንቺ የጎዳ ጌታአ ይፈረዳል ለሱኡ አሰልፈሽ ሰለሰጠሽ እሱኡ ይፈርዳል አዞሽ የኔ እናት ያልፍል ኤሄ ቀን ነገአ ሌላ ቀነው አዞሽ ሁሉኡ ይቀየራል
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-1701
አብይ አህመድ ለስልጣኔ ስጋት ነው ብሎ የሚያስበውን አባሮታል። በስራ አፈጻጸም ቢሆን ኖሮ ታከለ ከሌሎች ሚንስትሮች ቢልቅ እንጅ አያንስም ነበር። አሽቃባጭዋ
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-706
ብንያም አጭበርባሪ የጠየቀህን መልስ
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-5802
በአደባባይ እንደ አረብ አገር ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ይህ ባለመደረጉ ይህ ግድያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባስ ነው አባቴ ልጆትን የጀነት እርሶ ደግሞ ፅናቱን ይስጦት ያሳዝናል በራስ የወንድም ልጅ መሆኑ ደግሞ በጣም ያሳዝናል እስር ቤት ቢገቡ ደልበው ሞያ ተምረው ይወጣሉ መንግስት በዚህ ጉዳይ ቢሰራበት ማሰር ትርጉም የለውም
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-1007
የሁለታችሁንም ታሪክ በኢንተቪው ተከታትያለሁኝ።ሁለታችሁንም ውሸታሞች ናችሁ አንተ ሚስትህን እርሷ ቧሏን ከድታችኋል።ስለዚህ ሁለት ከሀዲያን እንዴትስ ሰላም አግኝተው ተስማምተው ሊኖሩ ይችላሉ?ውስጣችሁን ውሸታም አፋችሁን እግዚአብሔርን የሚያመልክ አማኞች ትመስላላላችሁ።አስመሳዮች ሁለታችሁንም የእጃችሁን ነው ያገኛችሁ።
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-1434
እኔም እንኳን ፕራንክ ሆነ ነው ያልኩት በጣም ተጨነቅኩ
['fear']
['ፍርሃት']
2024-Am-1708
እንደሀገር ስንሰባሰብ የኦሮሞ አበርክቶ የቱ ነው ነበር ትዊቱ፣ ድንገት ተነስተህ መንገድ ኢንዱስትሪ ምናምን የሚል አጀንዳ አመጣህ። ታሪ
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-153
አላህ ሰብሩን ይስጣቹ ያማል በጣም 😭😭😭
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-144
እውነትም ጀግና ነሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ይጠብቅሽ😭😭😭
['joy']
['ደስታ']
2024-Am-117
htttps:///t.me/melonarental ውብ የሚከራዩ የቤቢ ሻዎር, የብራይዳል ሻዎር, የልደት እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ቀሚሶችን በተመጣጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል ይደውሉልን #094666541112 or @elsiaze አድራሻ፦ አያት ተስፉ ሞል ፊትለፊት ዘመን ባንክ ጎን እና ፊጋ መብራቱ ጋር
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-5524
አለምነህ ጥሩ የሰውች ድምፅ ነህ እግዛብሔር እድሜህን እደ ጎዳና ያርዝመው
['joy']
['ደስታ']
2024-Am-2848
አናንተን መሰሎች ደሞ ያለምንም ስስት ለህዝቡ ሞት እና ስደትን ታከፋፍላላችሁ
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-1688
ጠሚሩ በህዝብ እንዲጠሉ ያደረጋቸው ጀብደኛ ውሸታም አታላይ ጨካኝ አስመሳይ መሰሪ የዜጎች ስቃይና መከራ እንግልት ፍጹም የማይሰማው ኢትዮጲያን በኦነግ ፕላን የመተካት
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-2158
በ16 ክዘመን ጊዜ እነ አባ ገዳ(ይ) በወረራና ያስቸገራቸውን ሰፈር በሳት በማቃጠል ነበር ወረራውን ያካሄዱት! የአሁኑን ዘመን የከፋ ያደረገው በታሪክ አጋጣሚ ሥልጣን ላይ ተቀምጠው
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-700
በገዛ ሰወቹ አይደልለም እንዴ በጣም ያሳዝናል ቢያንስ ጠቅሊያችን አያከቡሩም
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-1034
አማራ ሰዉ መቼዉንም አስመሳይ ናቸዉ
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-1714
እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ታረዝማለች፤ የኀጥኣን ዕድሜ ግን ታጥራለች። ምሳሌ 10፥27
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3515
ኤርትራውያን ኢትዮጽያ ውስጥ ሆኖው ከኢትዮጽያ ነፃ የወጡበት ቀን እያከበሩ ነው ከሚል ዘግናኝ ፣አስነዋሪ ነገር ከመስማት ያድናችሁ እጅግ አሳፋሪ ማፈሪያ ነህ ለራስህ ክብር የለህም Ethiopia
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-552
እንዴት ያማል መስዬ ማታ አቅርበሻት እንቅልፍ አልወሰደኝም ሳስባት ነው ያደርኩት ፅናቶቾዋን ውይ እህቴን አይዞሽ መስዬ የደሃን እንባ አባሽ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-839
ሺህ አመታት የዘለቀ «የአይሁዶች» ታሪካዊ ጉዞ 🍃🍁🍁🍁🍃 ባለፉት ሺህ አመታት ህዝቦች «ከአይሁዶች» ጋር የነበራቸውን ግንኙነት የሚገልጽ አጭር የታሪክ ቅደም ተከተል በሚከተለው ሁኔታ ቀርቧል :- 1080 - ከፈረንሳይ ተባረሩ 1098 - ከቼክ ሪፖብሊክ ተባረሩ 1113 - ከኪየቫን ሩስ (ቭላዲሚር ሞኖማኽ) ተባረሩ 1113 - በኪየቭ ውስጥ ጭፍጨፋ አስተናገዱ 11147 - ከፈረንሳይ ተባረሩ 11171 - ከጣሊያን ተባረሩ 111
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-5695
አይ መለስ ዜናዊ ነፍስህን አይማረው የመቶ ሚሊዮን ህዝብ የባህር በሯን አሳልፎ ሰጥቶ እዚህ መከራ ውስጦ ከተተን እንደ እኔ እንደገና የደም ዋጋ ከፍለን የራሷ የሆነውን የአሰብ ወደብን ማምጣት አለባት አለዛ ጠቅላላ ቀጠናውን ማናጋት አለብን ይቺ ትልቅ ሀገር ጥንትም ወደብ ነበራት ያ ወደብ መመለስ አለበት ለቀጣዩ ትውልድ መንገድ መጠረግ አለበት የሀዝብ ብዛታችን ከኒኩለር የበለጠ ጉልበት አለው ጠቅላላ የኢትዮጵያ ወጣት ውትድርና ገብቶ መሰልጠን
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-1623
አሸባሪዎቹ አስከ አፍንጫችን ድረስ እንዲደርስ ምንድነው የረዳቸው? ከእምቡጥ ብንደመስሰው ጥሩ ነው ገመዜ አንስጠው
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-661
እንዲህ አይነት ፕራንክ ያውም ህፃን ፊት ሰው ሁላ ወዴት እየሄደ ነው ጎበዝ???
['anger', 'sadness']
['ቁጣ', 'ሀዘን']
2024-Am-3828
“በአምላክ እና በመንግሥት እጅ ላይ ወድቀናል...” የትግራይ አርሶ አደሮች
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-3337
በትንሿ ቀመሬ በሰላም ከነበረበት ድንገት ምሬ ወዳጆን ታዲያ ምን ጫካ አስገባው?
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3244
በሙያቸው ጀግና ብዬ የማስባቸውን ሰዎች ቀርቤ የመተዋወቅ ፍርሃት አለብኝ። በቃ ያው ሰው አይደሉ? ድንገት ቀርቤ ተዋውቄያቸው የሆነ እንከን ማየትም መስማትም አልፈልግም ስለእነርሱ፤ እ
['fear']
['ፍርሃት']
2024-Am-1064
ጉድ አያልቅ ይከ ሁሉ ደረፋቀና ፈጣሪን ለማመስገን ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር ምድሪቷም ሰላም ትሆን ነበር አባቴ በመበሻሸቅ ውስጥ ሆነክ የፈጣሪ ምስጋ ሊሆን አይችልም እራስን ዝቅ ማድረግ ይጠይቃል ይልቁንስ ንሰሀ ግቡ
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-234
ምንጩ ማነው ምንጭ የሌለው ዘገባ ውሸት ነው
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3647
ዶክተር ሊያ ታደሰን ተክተው የጤና ሚኒስትር የሆኑት ዶክተር መቅደስ ዳባ ማን ናቸው?
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3546
አዲሱ የትዊተር ተቀናቃኝ በሰዓታት 10 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ማጋበሱን ዛከርበርግ ገለጠ
['surprise']
['መደነቅ']
2024-Am-744
የኔንም ፕራንክ ነው እንዳትለን?
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-2586
የአለማችን የወደፊት አስፈሪ መንግስታት
['fear']
['ፍርሃት']
2024-Am-3965
ይሄ ፊልም እየደበረኝ ነው እሥኪ ቅመሞች ጥሩ ሙቪ እዳለ ንገሩኝ አዲሥ የተጀመረ
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-5088
ሃጫሉን ከጅዋር ሌላ ሊያስገድል የሚችል የለም ምክኒያቱም ሕዝብን ስሜታዊ አድርጎ በምርጫ ማሸነፍ ነበር የሴራው ፖለቲካ ስትራቴጂ የስክነቱም ሚስጥር የጥፋተኝነት ስሜት ነው ብዬ አምናለሁ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3536
ቬንዝዌላ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር አገሯን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-4179
ዮዛ ለአይኔማ ትንሽ ጣፋጭ መከልከል የለብኝም አላለይም
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-5726
የዲዮጉ አባት ዘና ነው የሚደርገው
['joy']
['ደስታ']
2024-Am-4073
እኔ የሚገርመኝ ይሄን ጭንቅላት ነው ኢት ዮፕያ የሚመራት ኣህያ እየብላሕ
['surprise', 'disgust']
['መደነቅ', 'አስጸያፊ']
2024-Am-4441
እስከ ዛሬ በአቀራረባችሁ በጣም ጥሩ አድርጌ ነው የማየው ዛሬ ግን ሀማስ ቅፅበታዊ እርምጃ በመውሰዱ ጦርነት ተጀምሮአል የሚለውን ብትተዉ ምክንያቱም ቀደም ብሎ አሜሪካ እና እስራኤል ያወጡትን የመካከለኛውን ምስራቅ የሚቀይር እቅድ ከጦርነቱ በፊት ተመድ ላይ የእስራኤሉ መሪ በፈረንጆቹ መስከረም ላይ አቅርበው በጭብጨባ ነው የተቀበሉዋቸው ይህ ደግሞ ከፈለስጢን የፀዳ ሰሜን ጋዛን ይፈልጋል የዚያን ውጤት ለመተግበር የአረብ አገሮችን ከፋፍለዋል
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-2675
ደጃዝማች ጀነራሉ ኣልታመሙም ወዲ ኤርጥራ ኮብልለው ሽብር ለመማር ነው የሚባለው ነገር እውነት ነው እንዴ?
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-4647
እናንተ ሰዎች ሕዝባቹ አታልላቹ ማለት ዓለም የምታታልሉ ይመስላችሃል ባህር ሃይል የሚገነባ የባህር በር የሌለው ለኤኮኖሚ መተሳሰር ስትሉ አይጋጫቹሁምደግሞ በሆነ አጋጣሚ ወደብ አጥታለች ስትሉ ኤርትራ መሬትዋ እንጂ ህዝብዋ አያስፈልገንም ብሎ የወራቹ የሃይለስላሴ ስርዓት ይቅርታ ከማለት እንደገና የተሸንፈ አጀንዳ ያሳዝናል
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-2854
የፒኮኩ ቤተመንግስት ጭንቅ አይችልም። መስከረምን አስሯል። ሃገሪቷን በመሰባበር ልክ እንደ ሕጻን ልጅ ያዙኝ ልቀቁኝ ባዩ አብይ ጥፋቱን ሌላ ላኡ ነው የሚደፈድፈው።
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-4147
ወሸታም ነህ ፍልጤነም የነው ዘሸበሰሪ ህፃን አራጅ በሳት አቃጥለው የሜገሉ ናቸወደ በወሸት ኢትዮጵያን በውሽት የፈፈታችዋት ይበቃል የኢትዮጵያ ሙስልሜም በማያገባችሁ እየገባችሁ አለምን አታቸግሩ ብህዝብ ብዛት ሳይሆን እስራኤለረ አምለሰክ ሁሉን ያያል አርቡች ለእስራኤል ይሰግዳሉ ማነው የሜዛቸው የእስራኤል አምላክ ነው የሜዛው ሰው ሰው ነው
['disgust', 'anger']
['አስጸያፊ', 'ቁጣ']
2024-Am-4026
እርስ በእርስ ያባላቸው ፋሽስቶች ሰላም አይኖራቸውም ኮረኔል አብይ አሕመድ ደሕና ትያትረኛ ነው ይሔ ደደብ በምን የሞራል ብቃቱ እንደሖነ ይሔን የሚናገረው ያሥቃል የሖነ ሕፃን ደሕና ያሾፋል ፋሽስቱ የሚያወራው የብልፅግና ወንጌል የአየር ላይ ቅራቅንቦን ነው ደንቆሮ ቁጥር ይደፍራል የሚባለው እውነት ነው ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካዎች ተደምረው የምትበልጠው ሠራዊትዋ የራሡን ሕዝብ በከባድ መሣሪያ በመደብደቡና ሴቶችን በ ስብስብ መድፈርና
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-4192
Editorial ኤርትራ አማራና ትግራይ በመተባበር የተጠነሰሰባቸውን አደገኛ የመጥፋት ሴራ ይከላከላሉ የቆየ ቂምህንና ለቁራሽ መሬት መዋጋትህን ተውና የህልውና አደጋህና ተጋፈጠው የኦሮሙማ አጀንዳ እጅግ ዘግናኝ ስለሆነ በህብረት አውሬውን ተዋጋው የኦሮሙማ አጀንዳ ሰሜኑን አሰላለፍ እየቀያየሩ በማጠፋፋት የኦሮሞን የበላይነት ማስፈን ነው የቀሩት አናሳ ብሔሮችም በጭፍጨፋ መዋጥ ነው ኦሮሙማ የምስራቅ አፍሪካ ካንሰር
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-5372
አንተ ሰውዬ ሙስሊሞች ላይ ጥላቻ እንዳለህ ያስታውቃል አድላዊ ነህ የሕፃናት እንባ ምላስ ህን ይቆልፈው
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
2024-Am-3101
ጋላናጁታ በ1ቂጥ እንራ አላችሁ ምነው ገና ፍቅር በፍቅር ለመሆን ቼኮላችሁ?
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-1311
ብንያም የኦርቶዶክስ ተላላላክና ለሆዱ የምኖር ሰው እንጅ ፓስተር አይደለም
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-604
#የብዓድኖች ዋና ስራቸው እኮ ተፅፎ የተሰጣቸውን አንብበው መበተን ብቻ ነው አንጂ የ አማራ ህዝብን ችግር ሊጨምሩበት አንጂ ችግር ሊፈቱ አይችሊም ሚያወሩት ሌላ ሚሰሩት ሌላ አንደሆነ ይታወቃል።ይህ ከሆነ ሰንብቶል እነሱ እየሰሩ ያለው ሿሿሿ ነው ወገኔ።
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
2024-Am-5390
ከእዳ ወደ ምንዳ ያለው ማን ይሆን
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-4284
እ ስ ክ ን ድ ር ምን አለ የጎደለው ምንስ አለ ያጣው አደባባይ ወጥቶ ተሟጋች ያረገው አልኩኝ እኔ አስቤ ይሄ ሰው ምንድን ነው አያገባው ገብቶ አይሆኑ የሚሆነው ይህ የጅል አሳቤ እኔኑ አሳቀኝ በእሱ ሰውነት ውስጥ የኔ ሲቀልጥ ታየኝ እሱማ ሰውዬው የሰው ልክ ከፍታ ፍትህ ከሀገር ጠፍቶ ሰዉ ሲንገላታ ለምን ብሎ የቆመ ከራሱ ደስታ የሌላው ቢያመው ነው እረፍት ቢያጣ ፋታ ለብዕር መሳሪያው ሳይመርጥለት ቦታ እዚህም እዚያ ያተመው የወገን መከታ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-1735
እንካን እርስዎም ከነቤተሰብዎ አደረስዎ ! ግን እዚህ ላይ በእርስዎ እንካን አደረስዎ ምን አይነት ሰው ነው ዲስላይክ የሚያደርጉት በጣም የሚገርም ነው እንካ
['joy', 'sadness']
['ደስታ', 'ሀዘን']
2024-Am-1435
አለው ኤሄን በለአ ይብቃ በለን ለምስግኖች በል ሀያሎችን አትፈልን
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-3961
መከላከያ ብሉ እራሱን የሚጠራ ጀሌየጁላን ለብስ የለበሰ የጦር ወንጀለኛ ስብስብ እና ባንዳን ከነ ቤተሰቡ በየደረሰበት መቅበር የሁሉም አማራ ግዴታ ነው
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-1646
ቀጥሎ በኢትዪጵያ ውስጥ ታላቅና እውቅ ሰው ነበር ራስ መኮንን በውትድርና የአገልግሎት ዘመኑ ሞት የማሽረው ታሪክና ዝናን ያተረፈው በጀኔራል ባርቲሪ ይመራ የነበ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3549
ኢላን መስክ የኤክስ ተጠቃሚዎች ሌላ ሰው ‘ብሎክ’ እንዳያደርጉ አደርጋለሁ አለ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-1687
ሐሽማል ፍቅር እስከ መቃብር ኦሮማይ መርበብት የሱፍ አበባ ማማ በሰማይ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-1111
በቃ አሜሪካ ትዋጋላችኋለች አትጨነቁ እስራኤላዊያን ...!
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3906
አሜሪካ የጠፋባትን ወታደር ለመፈለግ ወደ ሰሜን ኮሪያ የደወለችው ስልክ አለመነሳቱን ገለጸች
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-1157
ፋር ሆይ ና ዉሳደኝ መይካ እኔንም ልሳብካኝ ነው እንዴ😬😬😬😳አይ ከንቱ አለም😭😭😭🚶🚶🚶
['sadness']
['ሀዘን']
2024-Am-184
ደግ አደረጉ።ጀግኖች ናቸው።ለአይሁድ ሽብርተኞች የሚገባው ይህ ነው።ምክንያቱም በፍልስጥኤማውያን ላይ ሲያደርሱት ለነበሩት ግፍ የሚገባቸው ይህ ነው።
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-2474
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሺህ አመት ይንገሱ። አቶ ታዲዮስ ታንቱ በመታሰራቸው እጅግ ደስተኛ ነው። ባይፈቱ እላለሁ። የእድሜ ልክ አክባሪዎ ነኝ።
['joy']
['ደስታ']
2024-Am-4118
አቶ ጌታቸው ረዳ የጊዜያዊ መስተዳደራቸውን ካቢኔ ይፋ አደረጉ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-3016
የአማራ ህዝብ ሆይ ባርነት ወይም ሞት !
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-379
እነዚህ ሰወች ሌላ አማራክልልልየሚባል ፕላኔት ተገንቶ እሱን እንዳይሆን የሚነግሩን በቸም ብልጥግና ህልሙ አያልቅበትም ብልጥግና መንግስተሰማያትን እኛ እንድንገነባ በጨረታ አሸንፈናል በዚህም ፈጣሪ ብልጥግናን እጅግ የሚገርም ምስጋና ሰጥቶናል ብለው መግለጫ እደሚሰጡን በዚህ መግለጫ አረጋግጠናል
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-340
አይ ሚኮ በቃ የእውቅና ጥጉ ይህ ነው ስንት ገጩሽ ሀሪፍ ፕራንክ ነው
['joy']
['ደስታ']
2024-Am-2433
የጀግኖቹ ተዋጊ ክፍሎችና የስታፍ ድጋፍ ሰጪ ክፍሎችን የማዕረግ ዕድገት ማልበስ ስናይ ደስ ይለናል!ተዋጊ ክፍሎች ተልዕኳቸውን በላቀ ብቃት እንደሚፈፅሙ የስታፍ ድጋፍ ሰጪ ክፍል ሚናው
['joy']
['ደስታ']
2024-Am-71
አይ ምን እና ማንንን እንመን +ዎላይታ ጦሳይ ኢየሱሳ:::
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-1141
ዘንዶው በሲቱቱቱ ላይ ተቆጣ ሊወጣትም አሳደደደ ሰይጣንንን ነበረ የሚገረምወ በኢትዮጵያ ምድር አመቤቴ ደንግል መረያምን ሊውጦአት አነደዘነዶው የሚቆጡ ጉዶች ብዛታቸወ ሰይጣን አረፈ አገኘ የሚሳደቡ ምላሶች አሳዳጆች አንዲህ እርርር ደብን ማለት ይቻላል አንጂ ያለወላዲተ አምላክ ድህነት የለም ። አፋችሁን የከፈታቹ በስዋ ላይ ያው ዘነዶው የገባበት ነው መግቢያ በሩ
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-4636
አሊ ተናገርልኝ እማ የኔዉድ ይህ ደደብ ጉኒ ተብዬ ሰይጣን
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-4518
እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው ሃቅ የሚደበቀው ኤርትራ ከተገነጠለች በውሃላ የሚለውን አባባል ለምን አይታረምም ነጻ ከወጣች በውሃላ በሚለው እስከ 1942 እንዴት በ1952 ጀምራ ነው በኢትዮጽያ የተገዛችው ይገርማል እንዲያውም የአፍሪካን ሃገርን የገዛች አፍሪቃ አገር አንድ ኢትዮዽያ ብቻ ናት ባህርማ በመጽሀፍ ቅዱስ እኳን ስንት ግዜ የኤትራ ባህር እንደሚለው ምስክር ነው ከሰው እውቀት በላይ ይልቁንም ባለፈው ተጸጽተው ለሰላምና ለእድገት መጣር
['surprise']
['መደነቅ']
2024-Am-5636
የሰማይ የምድር ጌታ በቤታቸው በኑሮዋቸው በልጆቻቸው በዘመድ ባዝማዳቸው ችግር አዘን መከራ አዘን ይግባባቸው
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-394
ስከኑ እንጂ ጨቅላነትና ጭፍን ጥላቻ አቁሙ... መቼ ነው የምትበስሉት
['anger']
['ቁጣ']
2024-Am-564
የምን በገነት ማኖር ነው ለዚህች አውሬ ስኦልም ስያንሳት ነው!
['anger', 'disgust']
['ቁጣ', 'አስጸያፊ']
2024-Am-2147
የኦሮሚያ ሕዝቦች ለጉራጌ ነጻነት እንታገል ብሎ ሲጮህ ዕምቢ ብላችሁ የአማራ ቅጥ ስትጠቡ ይኼ መከራ መጣባችሁ
['disgust']
['አስጸያፊ']
2024-Am-4658
በጣም አሳሳቢና የሚያስፈራው ኢትዬጲያ የየጎዝሊያቪያ እጣ እንዳይደርስባት
['fear']
['ፍርሃት']
2024-Am-5840
የትነው ያለው እሄ ሚዲያ ከላይ የሚጽፋው ሽብር ፈጣሪ ነው ሀገር ተቀምጦ ነው እንዲህ የሚቀበጥረው ይገርመል
['anger', 'surprise']
['ቁጣ', 'መደነቅ']
2024-Am-1570
እስራኤል የሐማስ ምክትል መሪን ሳሌህ አል-አሩሪን ቤይሩት ውስጥ ገደለች
['neutral']
['ገለልተኛ']
2024-Am-2316
እረ ሳሪና ልክ አይደለሽም ።ኢህአዲግ እኮ ምንም ነገር ሰጥቶን ባያቅም ሠላምን ግን ሰጥቶን ነበር ። ድንገት በሆነ ዕድል ሀገረመንግስትጅቱን የመምራት አጋ
['anger']
['ቁጣ']
README.md exists but content is empty. Use the Edit dataset card button to edit it.
Downloads last month
208
Edit dataset card